Loading...

ክርስቲያን ታደለ በዘመነ ካሴ ጉዳይ ዝምታውን ሰበረ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

አርበኛ ዘመነን በተመለከተ የመንግስት አመራሮች በሰከነና በተጀመረው  መንገድ በሽምግልና እንዲያልቅ ቢያደርጉ ጥቅሙ በዋናነት ለመንግስት መሆኑን ማስታወስ እፈልጋለሁ። ከዚህ ያለፈው ነገር የሽምግልና ወግና ሥርዓቱንም ዋጋ የሚያሳጣ ነው። በተከበረው የአማራ ሕዝብ የሽምግልና እሴት ላይም መዘባበት ይሆናል።
ወንድማችን ዘመነ የማንደራደርበት የሕዝብ ልጅ መሆኑን ግን ሁሉም ሊያውቀው ይገባል። 

Category
Ethiopian News

Post your comment