#Mekelle #Mekele #Tigray #Ethiopia
«ሰራዊታችን መቀሌን ከተቆጣጠረ በኋላ በየጉድጓዱ የተደበቁትን ጸረ-ሰላም ሃይሎች እያደነ፣ እየፈለገ ይገኛል። ከ7000 በላይ የሰሜን እዝ አባላትን ነጻ አውጥቷል፣ የሰሜን እዝ ቢሮ ተቆጣጥሯል፣ ከሰራዊታችን የዘረፋቸውን ታንኮች፣ መድፎች እና ብረት ለበስ መሳርያዎች ሁሉ አስመልሷል»የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሀኑ ጁላ
- Category
- Ethiopian News