የሐገር ደሕንነት ሚስጢር ነው እየተሸጠ ነወያልኩ ያለሁት ይህ ይቁም ነው ..... አንድ የመንግስት ካድሬ በመንግስት ሚዲያ ወጥቶ ሰሜንን ልናጠቃ ነው ብሎ ተናገረ ። የት ነው እሱ የሚያጠቃው ካድሬ ነው እሱ .... ምን ይዞ ነው የሚያጠቃው ከኛ ጋር በሴኩሪቲ ካውንስር ይመክራል ይህ ሰውዬ(ካድሬ) .... የሚያስደስተው አካል አለ? ምን ለማለት ነው ደሕንነት እየተሸጠ ነው። እሱ መቆም አለበት ። - ጀነራል ብርሀኑ ጁላ
- Category
- Ethiopian News