#Ethiopia #TPLF #Terrorists
 
 የ #BBCHARDTALK አቅራቢ ጋዜጠኛ ስቴቨን ለጌታቸው ረዳን የቀረበው ጥያቄ
 
 1 መንግስት የተናጥል የቶክስ አቁም ስምምነት በመጣስ ወደ አፋርና አማራ ክልል በወረራ መልክ ግዛት መስፋፋት አደረጋችሁ ? 
 
 2 በአፋር ክልል ጋሊኮማ ንፁሃንን በከባድ መሳሪያ ጨፍጭፋችኋል ?
 
 3 በማይከድራ በህወሓት ሃይሎች የሚደገፍ ቡድን ያደረገው የንፁሃን ጭፍጨፋ ?
 
 4 ህፃናትን ለጦርነት እየተጠቀማችሁ ነው ?
 
 5 ከኦነግ ሸኔ ጋር የፈጠራችሁት ግምባር ሀገሪቱን ለማተራመስ ነው ?
 
 6 - ለምን ለመገንጠል ነው የምንታገለው አትሉም ? 
 
 በማለት ለቀረበለት ጥያቄዎች አቶ ጌታቸው ረዳ የሰጠው የተዘበራረቀ መልስ
- Category
- Ethiopian News

 
					