የቪኦኤዋ ጋዜጠኛ ፂዮን እስክንድር ነጋን ስትጠይቀው "ጋዜጠኛ መሆንና የሰብአዊ መብት ታጋይ መሆን አይጋጭም ወይ?” ብላዋለች::
ጋዜጠኛ ሁኖ ለዴሞክራሲ መስፈንና ለሰብአዊ መብቶች መከበር ካልታገለማ ምኑን ጋዜጠኛ ሆነ?! ታድያ ጋዜጠኝነት ወሬ ማቀበል ወይ የተፃፈ ወሬ/ዜና ማንበብ ብቻ ነው እንዴ?!
ሁሉም ባለሙያ ለተሻለ ህይወት መታገል አለበት:: ዴሞክራሲና ነፃነት (የሰብአዊ መብት) ደግሞ ወይ የተሻለ ህይወት መንገድ (means) ናቸው: አልያም የተሻለ ህይወት መገለጫ (attributes )ናቸው: ወይም ደግሞ ራሳቸው የተሻለ ህይወት (ends)ናቸው::
“የጋዜጠኝነት ሞያ ከሰብዓዊ መብት ትግልና ከፖለቲካ ሥራ ጋር ተዳብሎ አንድ ላይ መተግበር የሚችል ነው ወይ?” በሚል ጥያቄ ዙሪያ የተደረገ ውይይት።
- Category
- Ethiopian News