ዐብይ አህመድን ለመሪነት ስልጣን ያበቃው ለውጥ እንዲመጣ ብዙ ገፊ ምክንያቶችና ተዋንያን አስተዋፅዖ አድርገዋል። ዘውጌ ብሔረተኛው ከኢትዮጵያዊ ብሔተረኛ ቡድኖች ጋር የተጣመረበትም ነበር። ይህ ሕወሖትን ከስልጣን ማባረር ላይ ያተኮረ ጥምረት ዘላቂ መሆን አልቻለም። ይልቁንም ወደ አደገኛ ሽኩቻ ተሸጋግሯል። የለውጡን ገፊ ምክንያቶች ተመልክተናል። አድምጡ ተመልከቱት #AbiyAt5 #wazemaradio
- Category
- Ethiopian News