ህወሃት ወልቃይት ጠገዴን ለመያዝ 12 ጊዜ ሞክሯል። ነገር ግን አልቻለም። ከተከዜ ማዶ አላሻገርነውም፣ ከተሻገረም የመጨረሻው መቃብሩ ወልቃይት ይሆናል።
ወልቃይት ገብቶ መውጣት እንደማይቻል ጠላትም ጠንቅቆ ያውቃል። በኢትዮጵያዊነቱና በአማራነቱ የማይደራደር ሕዝብ ነው ያለው ወልቃይት። ጀግና እና ፈሪ የሚለይበት ጊዜው አሁን ነው።
ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ - ለethio news በስልክ የተናገረው
- Category
- Ethiopian News