የወልቀይት ጠገዴ እና ሁመራ ነዋሪወች በተህነግ ዘራፊ ቡድን የግፍ አገዛዝ በጉልበት ወደ ትግራይ ተከልለው ሲፈፀምባቸው የነበረው አስተዳደር እንዲያበቃ ጠየቁ።
ወልቃይት ጠገዴ በጉልበት ተወስዶ ቆይቷል፣ አሁንም እኛ በጉልበት የተወሰደብንን በጉልበት አስመልሰናል። ስለሆነም ከዚህ በኃላ ወልቃይት ጠገዴን ሰጥተን እንደገና አንጠይቅም። ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ
- Category
- Ethiopian News