Loading...

የአማራ ልዩ ሃይል ከወልቃይት አከባቢ ለቅቆ እንደማይወጣ በተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ አምባሳደር አስታወቁ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

Ambassador Taye Atske-Selassie Statement at the UN Security Council -Today .

የአማራ ልዩ ሃይል ከወልቃይት አከባቢ ለቅቆ እንደማይወጣ በተባበሩት የኢትዮጵያ አምባሳደር አስታወቁ

በተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለ ወልቃይት እቅጩን ተናገሩ! አምባሳደር ታዬ እንደ አጋጣሚ በእናታቸው ወገን የወልቃይት አከባቢ ተወላጅ መሆናቸውን በመጥቀስ አከባቢው በትግራይ ክልል ስር የተጠቃለለው ህወሓት ወደ ስልጣን ከመጣ በኋላ መሆኑንና ይህም የሆነው ያለ ምንም ህጋዊ መሠረት እና የህዝብ ፍቃድ አለመሆኑን በግልጽ ተናግረዋል። በመሆኑም የአከባቢው ነዋሪዎች ያነሱት የማንነት እና ወሰን ጥያቄ በህጋዊ መንገድ መፍትሄ እስከሚሰጠው ድረስ የአማራ ልዩ ሃይል ሆነ የመከላከያ ሰራዊት ከወልቃይት አከባቢ ለቅቆ እንደማይወጣ ተናግረዋል።

REMARKS BY AMBASSADOR TAYE ATSKE-SELASSIE
PERMANENT REPRESENTATIVE OF THE FEDERAL
DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA TO THE UN United Nations Security Council discusses the situation in Ethiopia's Tigray region

Category
Ethiopian News

Post your comment