Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
የሥራ ኃላፊዎቹ በሰሜን አሜሪካ ግዛቶች ከሕዝብ ጋር ሲያካሂዷቸው የነበሩትን ምክክሮች አስመልክተው ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡...
ከአማራ ተወላጆች እና የአማራ ጉዳይ ያገባናል የሚሉ ኢትዮጵያውያን ጋር የተደረጉ ምክክሮች ስኬታማ እንደሆኑ የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አስታወቁ፡፡