Loading...

የ2011 የኢድ በዓል የሙስሊሙ አንድነት እና ሰላም የታየበት ነው- የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት|#Walta_TV

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by hana
የ2011 የኢድ በዓል የሙስሊሙ አንድነት እና ሰላም የታየበት ነው አሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ቀዳሚ ሙፈቲ ሃጂ ኡመር እንድሪስ፡፡

ቀዳሚ ሙፈቲ ይህንን ያሉት 1 ሺህ 440ኛው የኢድ አልፈጥር በአል በአዲስ አበባ ብሐየራዊ ስታዲየም ረፋዱን ሲከበበር ነው፡፡
የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ በበኩላቸው በኢድ አልፈጥር በዓል የታየው የአንድነት እና የሰላም ድባብ ቀጣይ ነው ብለዋል፡፤

Walta Media and Communication Corporate S.C
Website: - waltainfo.com
Facebook: - https://www.facebook.com/waltainfo
YouTube: - https://www.youtube.com/user/waltainformation
Twitter :- https://twitter.com/walta_info
Category
Ethiopian News

Post your comment