የአማራ ከልል ርዕስ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን በበኩላቸው አማራና ኦሮሞ ያላቸውን ቁርኝት ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ነዋሪዎች በላይ የሚያቅ አለመኖሩን ጠቅሰው ‹‹ይህንን ግንኙነት ለማደፍረስ የታጠቁ ቡድኖች የሚያደርጉትን ደባ እናውቃለን፤ ችግሩ ለመፍታት የኦሮሚያ ክልልን የሚያስተዳድረው ኦዴፓ እየተሠራ ነው›› ብለዋል።
- Category
- Ethiopian News