Blog Archives

በኢትዮ ሶማሌ ክልል እየተካሄደ ያለውን የመብት ጥሰት አስመልክቶ የክልሉ ተወላጆች በአዲስ አበባ መግለጫ ሰጡ።

በኢትዮ ሶማሌ ክልል እየተካሄደ ያለውን የመብት ጥሰት አስመልክቶ ዛሬ በፍሬንድ ሺፕ ሆቴል የክልሉ ተወላጆች መግለጫ ሰጥተዋል ። የዚህ ጋዜጣዊ መግለጫ አዘጋጆች እንደገለጹት ከሆነ በህዝቡ ላይ ከፍተኛ ግፍ በመፈጸም ላይ ነው ፤ በክልሉ በሚገኙ ወህኒ ቤት ውስጥ ከፍተኛ በደል እየደረሰ ነው፤ የፌደራል መንግስት ጣልቃ ይግባ ፤ ይህንን ግፍ በህዝቡ ላይ እያደረሱ ያሉ አካላት ፣ የድርጊቱ ተዋናዮች፣ የክልሉ አመራሮችም በህግ ይጠየቁ ስላጣናውቸንም ይለቀቁ ብለዋል ። በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ጋዜጠኛች የክልሉ ተወላጆች፣ ምሁራን የሀገር ሽማግሌዎች ተገኝዋተል ።
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News