በኢትዮ ሶማሌ ክልል እየተካሄደ ያለውን የመብት ጥሰት አስመልክቶ የክልሉ ተወላጆች በአዲስ አበባ መግለጫ ሰጡ።

በኢትዮ ሶማሌ ክልል እየተካሄደ ያለውን የመብት ጥሰት አስመልክቶ ዛሬ በፍሬንድ ሺፕ ሆቴል የክልሉ ተወላጆች መግለጫ ሰጥተዋል ።

የዚህ ጋዜጣዊ መግለጫ አዘጋጆች እንደገለጹት ከሆነ በህዝቡ ላይ ከፍተኛ ግፍ በመፈጸም ላይ ነው ፤ በክልሉ በሚገኙ ወህኒ ቤት ውስጥ ከፍተኛ በደል እየደረሰ ነው፤ የፌደራል መንግስት ጣልቃ ይግባ ፤ ይህንን ግፍ በህዝቡ ላይ እያደረሱ ያሉ አካላት ፣ የድርጊቱ ተዋናዮች፣ የክልሉ አመራሮችም በህግ ይጠየቁ ስላጣናውቸንም ይለቀቁ ብለዋል ።

በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ጋዜጠኛች የክልሉ ተወላጆች፣ ምሁራን የሀገር ሽማግሌዎች ተገኝዋተል ።


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE