Blog Archives

ዲላ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ዶርም ትናንትና ማምሻውን በእሳት አጋዩት!

Mehdi Miles's photo.

ተማሪዎች ከግቢ መውጣት አትችሉም እየተባሉ ነው :: ከአስር በላይ ተማሪዎች በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ ህይወታቸውን አጥተዋል::

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የተባረሩት የዲላ ዩንቨርስቲ ፕሬዚዳንት ደጋፊዎች በጎሳ ተደራጅተው ለአመጽ እየተዘጋጁ ነው::

የዲላ ዩንቨርስቲ ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ስለሺ ኮሬ በቀረበባቸው ከፍተኛ ክስ በሙስና ሴቶችን በማማገጥ እና ሌሎች የመልካም አስተዳደር ችግሮች ከስልጣናቸው መነሳታቸው ሲታወስ ይህን አስታኮ ፕሬዚዳንቱ አስቀድመው ያዘጋጁትና በዘር የተደራጁ ደጋፊዎቻቸው ጥቅማችን ተነካ ወገናችን የጌድዎ ልጅ ተባረረ በማለት በምክትል ፕሬዚዳንቱ በአቶ ሰለሞን …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የዲላ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች በዩንቨርስቲው ፕሬዚዳንት ላይ ኣመፅ ኣስነሱ። ዝርዝር ደብዳቤውን ይዘናል::

የዲላ ዩኒቨርስቲ ሰራተኞች በፕሬዝዳንታቸው “ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ ኮሬ” ላይ ዓመፅ በማስነሳት ወደ ትምህርት ምኒስቴር ጥያቄያቸው ልከዋል።

ፕሬዝዳንቱ “ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ ኮሬ” ላይ 16 ክሶች ቀርቦላቸዋል።
ከክሰቹ መሃል

፩) ከ229 በላይ ሰራተኞች ከህግና ድንብ ውጪ በራሳቸው ስልጣን እንዲቀጠሩ ኣድርገዋል፣

፪)ሰራተኞች ዩኒቨርስቲው

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News