በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ።

በኢትዮጵያ 43 ጋዜጠኞች የታገቱና የታሰሩ ሲሆን የደረሱበት የማይታውቅም አሉ የሚል አዲስ ሪፖርት ወጣቅ

በአማራ ክልል ጃዊ ወረዳ በተከሰተ አተት መሰል ወረርሽኝ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

የጌታቸው ረዳ አዲስ ዕቅድ

ነፍጠኛ ነኝ፣ የእቴጌ ጣይቱ ፈለግ ተከታይ…. ( የሳንቃ ተወላጇ የሴት ጀግና ፋኒት )

እነ ኮሎኔል ደመቀ ለአስቸኳይ ስብሰባ መጠራት!ከባድ ውጊያና የቀጠለው የአየር ኃይሉ ድብደባ!በወለጋ የፈረሰው ዕርቅና ያንዣበበው ከባድ አደጋ!

የኢትዮጵያ የጦር አካዳሚወች የራሱን ህዝብ መጨፍጨፍ የዘወትር ስራው የሆነ የወራሪ ማምረቻ ሆነዋል።

ግለሰብ፣ ፓርቲ፣ መንግሥት እና አገር (በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ)

አሰቃቂው የንፁሀን ጅምላ ጭፍጨፋና የ14ኛ ቀን “የዘመቻ አንድነት” መረጃዎች

ታግተው ጠፍተው የነበሩ 13 ተጠርጣሪዎች ከአራት አመት እስከ ስድስት ዓመት እስራት ተላለፈባቸው

ሆስፒታሉ ዝግ ስለሆነ አገልግልት ማግኘት አልቻልንም፤ ደምወዝ ስላልተከፈለን የስራ ማቆም አድማ እናደርጋለን

እንታረቅ ፡ ትግራይ ከተደገሰላት የባሰ አዘቅትና አዙሪት የምናድንበት ጊዜ አሁንና አሁን ብቻ ነው (አቶ ጌታቸው ረዳ)

የቦምብ ፍንዳታው እና ጄኔራል አበባው ታደሰ

የአብይ አሕመድ ጦር በጎጃም 50 ሰዎችን ገደለ

በሱዳን እና በደቡብ ሱዳን ያሉ የጦር ትብብሮች ቀጠናው ላይ ምን ያስከትላል?

የሚኒስትሩ ስድብና የጄኔራሉ ዛቻ፣ የጎጃሙና ወለጋ ጅምላ ግድያዎች

የገነት አራጌ ስቃይና የብርሃኑ ነጋ ጭካኔ ! !

የነዳጅ ዋጋ በጨመረ ቁጥር የሚፈጠረውን የዋጋ ንረት ሸማቹ ያለማካካሻ እንዴት ይቋቋመዋል?

በከተሞች ባለቤትነት የሚነሱ ጥያቄዎች የፖለቲካ ውጥረት መንስዔ መሆናቸው ተነገረ

የፌዴራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት የሚደነግገው አዋጅ ጸደቀ

ብዙ ጉዶችን ማጋለጡን የቀጠለው የብርቱካን ጉዳይ ….

በሙስጠፌ የሚመራው የሶማሊያ ፋኖ | አቢይን ያስደነገጠው የማርኮ ሮቢዮ መልዕክት

አርበኛ ዘመነ ካሴ እና የአማራ ፋኖ በጎጃም ከፍተኛ አመራሮች የተገኙበት ልዩ መድረክ

የባሕር ዳሩ ፍንዳታ እና ድርድሩ፤ የአብይ አሕመድ የአሰብ ወታደራዊ ኦፕሬሽን

ዘመቻ አንድነት ፡ የሌሊቱ ኦፕሬሽን!የቀጠለው ከባድ ውጊያ!

በሳምረ ታጣቂዎች ዳግማዊ ማይካድራን ተፈጸመ

“ የታመሙብን፣ ራሳቸውን ችለው መንቀሳቀስ የማይችሉ ልጆች በመካከላችን አሉ ” – በማይናማር የኢትዮጵያውያን አስተባባሪ

በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ በድጋሚ የ50 ሚሊየን ዶላር ጨረታ ወጣ! የዶላር ጨረታው እድል እና ስጋት…

ዘመቻ አንድነት ፡ የጀነራል ተፈራ ማሞ መልዕክት

የገዢው ፓርቲ አመራሮች ኢዜማን ለመወንጀል የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም

የማዳበሪያ ዋጋ ከአምናዉ በእጥፍ ጨመረ

አንድ እንሁን፣ እንነጋገር፣ እንመካከር – ኮሎኔል ፈንታው መሐባው

የወሎው ሸህየ ስለ ፋኖ ዝምታቸውን ሰበሩ! “አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን፣ አላሁ ይከተላችሁ”

የቃል አቀባዮቹ መግለጫ

የፋኖ ሃይሎቹ ወደ አንድነት መጡ! ህዝቡን ተንበርክከው ይቅርታ ጠይቁ! ህዝቡና ሰራዊቱ ደስታውን ገለጸ!

ዘመቻ አንድነት ከሰሞኑ፥ የትሮይ ፈረሶች ፍጥጫ በባህርዳር፥ የብልጽግና ጀምበር እየጠለቀች ነው

የጄኔራል አበባው እና የተከፋፈለው የአረጋ ከበደ ቡድን ፍጥጫ ፤ አዳነች አቤቤ ያሰማራቻቸው ሰላዮች

ፋኖ በባሕር ዳር የሚገኘውን የብልፅግና ጸጥታ ተቋም አፈረረሰው

ልጃችን በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ታፍና ከተወሰደች በኋላ ልትገኝ አልቻለችም

የሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይል መሪ ጦራቸው ከካርቱም መውጣቱን አመኑ።

በኢትዮጵያ ደምወዝ እና ቢዝነስ አደጋ ውስጥ ናቸው፤ መንግስት ለመንጠቅ አሰፍስፏል !

ዘመቻአንድነት ፡ የአራቱ ቃል አቀባዮች መግለጫ

ወታደራዊ ካምፑ ወደመ/ አዛዡ ተገደለ! ብርጋዲየር ጄነራል አዳምነህ መንግስቴ…..

ዒድ አከባበር ከፋኖ ጋር/ ሕዝበ ሙስሊሙ ከፋኖ ልጆቹ ጋር!

“ዐብይ ወረራ ይፈፅማል”/ “በጦሩ ላይ ከባድ ጥቃት ፈፅመናል” ፋኖ/ “ፅንፈኛው እጅ ሰጥቶኛል”ኮሎኔሉ

በወታደራዊ ካምፕ ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ!መርሐቤቴ.! ዳንግላ.! ጋይንት.! ጃማ.! በምንጃር!መተማ!ሪፐብሊክ ኦሮሚያ ምስረታ ደራሽ አጀንዳ!

“በይፋ መዋቅሩን አፍርሰነዋል” ፋኖ = “ክልሉን ለቀን እንወጣለን” ጀኔራሉ

የአረጋ ከበደ ልቀቁኝ፤ የጄኔራል አበባው ዛቻ!

የጎንደር አባት አርበኞች ቁጣቸውን ገለፁ! ሕዝቡ ግልብጥ ብሎ ወደ ግምባር ተመመ!

የበሻሻው ዐቢይ እና የሾለው ነብይ በተራ ጫጫታ ይጠፋሉ ብሎ ማሰብ ተራ ቅዠት ነው  ያለው ኢዩ ጩፋ ከአገልግሎት ታገደ

በማይናማር በተለያዩ ካምፓች የሚገኙ ከ735 በላይ ኢትዮጵያውያንም የድረሱልን ተማጽኖ እያሰሙ ይገኛሉ።

የቤንሻንጉል የሕገመንግስት ማሻሻያ ለምን አወዛጋቢ ሆነ?

አምስት የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞች “በሽብር ወንጀል” ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ

የእስክንድር ነጋ አፋሕድ እና የብልጽግና ድርድር በአሜሪካ

“ፋኖ ጉሮሮውን አንቆ ይዞታል ….. ሰራዊቱ በከፍተኛ ቁጥር አልቋል” = አርበኛ አስረስ ማረ የአማራ ፋኖ በጎጃም የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ

የፋኖ ዘመቻ አንድነት ከባድ ውጊያ / ዐብይ ከአሜሪካ የተቀበለው መልዕክት

በፋኖ የተፈጸመው የከባድ መሣሪያ ድብደባ የአረጋ ከበደ ሹም ሽር ከወልቃይት የወጣው መረጃ

ብልጽግናን ያስደነገጠው የወታደራዊ ኃይሉ አቋም!

“እንደ ትግራይ ጥለናችሁ ነው የምነወጣው” አበባው ታደሰ

ዘመቻ አንድነት ፡ የአራቱ ቃል አቀባዮች መግለጫ “አንድነቱ በወታደሮቻችን በኩልም ተጠናቋል!” “አገዛዙ የሚሊሻና የአድማ ብተና ዶሞዝ አጥቷል!”

ውሸት እንደ ፖለቲካ ፕሮግራም ዓላማ ብሎ የያዘ መንግስት በምን ሞራሉ ነው አንድን ዜጋ ውሸታም ብሎ የሚከሰው? ( አርቲስት ታማኝ በየነ )

የዘመቻ አንድነት መረጃዎችና የፋኖ ማሳሰቢያ

ሶማሊያ ስትራቴጂካዊ ናቸው የተባሉ ወደቦችን አሜሪካ እንድትቆጣጠር ጥያቄ አቅርባለች።

አየር ማረፊያው በቁጥጥር ስር ዋለ! አዛዡና ሙሉ ጦሩ አልቋል ; ከጉና ተራሮች 4ት ግንባሮች!

የዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ተቃውሞ!ወልዲያ.! ሐይቅ.! ወገራ.! ዐምሓራሳይንት.! ማቻከል.!ለዐቢይ የተሰጠው አፀፋ

አስደንጋጩ የብልጽግና ዕቅድ በአዲስ አበባ

የብልፅግና ዘጋቢ ፊልምና ብርቱካን

ዘመቻአንድነት ፡ የሰማዕት ወንድሟን ክላሽ ይዛ ውጊያ የገባችው ሴቷ ፋኖ!

ዘመቻ አንድነት ፡ ሁለቱ የጎንደር አርበኞች በጋራ የወሰዱት ከባድ እርምጃ! ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዡ ተገድሏል/ የገባው አልቋል!

በፌክ ዶክመንተሪ ፊልም የሕግ የበላይነትን መደፍጠጥ መንግስታዊ ድንቁርና ነው

ከብር ሸለቆ የወጣው የእነ አረጋ ሃይል! የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞና ብርቱካን!

ፋኖ “37 ከተሞችን ተቆጣጥረናል”

የአብይ አሕመድ አገዛዝ የተሳሳተ መረጃ ለሕዝብ ማቅረቡን እንደቀጠለ ተጋለጠ

ከዚህ በፊት ታይቶም፣ ተሰምቶም በማይታወቅ በዋልያ ላይ ህገወጥ አደን እየተደረገ ነው

የፌዴራል ፀረ ሙስና ኮሚሽን የአብን/ብልፅግና ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ ላይ ምርምራ እንዲያደርግ የፌዴራል ዋና ኦዲተር ጠየቀ

ፌደራል መንግሥቱ የጊዜያዊ አስተዳደሩን ሥልጣን በማራዘም ዙሪያ ብቻውን እየሠራ ይገኛል ( ሕወሓት )

በአብን/ብልፅግና ሊቀመንበር በለጠ ሞላ የሚመራው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከግማሽ ቢልዮን ብር በላይ ጉድለት ተገኘበት

የብርትኳንን ጉዳይ ለማስተባበል የተሄደበት ርቀት ፣ 24 ሰዓት ባልሞላ ግዜ

ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዡ ተገደለ! / አጃቢዎቹ ተያዙ!

ሰበር ከወሎ! ከባድ የጦር ወንጀል ተፈፀመ!

ዘመቻ አንድነት : የአማራ ፋኖ የቃል አቀባዮች የጋራ መግለጫ ….. “የአንድነት ቃልኪዳናችንን ያሰርንበት ዘመቻ ነው!

“ወታደራዊ አዛዦችን ገድለናል” ፋኖ

አብይ አሕመድ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ዕጩዎችን እንዲጠቁም ለትግራይ ህዝብ ጥሪ አቀረበ 

ዩቲዩበሮችና ቲክቶከሮች ግብር ሊከፍሉ ነዉ- ድረገፅ፣ ፊልም፣ ሙዚቃና ፖድካስት ተካተዋል

የአብይ አሕመድ አገዛዝ 460 ሺህ ፎርጂድ የትምህርት ዶክመንት ያላቸው ግለሰቦች ሰነዶቻቸው ህጋዊ ሊያደርግ መሆኑ ተሰማ

የሻዕቢያ የአሰብ ወታደራዊ ዉሎ፣ “ወታደር ላኩብን” ኮ/ል ደመቀ

እስረኞች በጦርነቱ ሊዘምቱ ነው! “የአማራ ተወላጆች የፈንጅ ማምከኛ አደርጋለሁ” ብሏል ብርሃኑ ጁላ

የቃል አቀባዮቹ የ7ኛ ቀን የጋራ መግለጫ!”ጎርፍ ሆነን መጥተናል፣ አገዛዙ ሳንዋጋው ጥሎ እየሸሸ ነው!””አዲስ የፖለቲካ ምእራፍ ከፍተናል!”

መንግስት በገዛ እጁ አመጽ እየጠራ ነው

ከቀይ ባሕር አቅራቢያ የተሰማው ልዩ መረጃ

‘ ብርቱካን ማስረጃ ታቅርብ” ፤ ከበደሉት የሚክዱት

በፋኖ ውጊያ አዲስ የተላለፈው ወታደራዊ ውሳኔ

አገዛዙ የጠላፊ ጠበቃ አይደለም። ራሱ አገዛዙ ጠላፊ ነው።

የጎንደርና ጎጃም ከተሞች በፋኖ እጅ እየገቡ ነው!

እነ ምሬና እነ ዘመነ አባይ ድልድይ ላይ ተገናኙ!

እጃቸውን ለፋኖ የሰጡ ወታደሮች ጉዱን ዘረገፉት!

የእስክንድር ነጋ የጀርመን እና የአሜሪካ ጉዞ

በነዳጅ ችርቻሮ ዋጋ ላይ  10% አካባቢ ጭማሬ ተደረገ

እገታው ቀጥሏል፤ 40 ሰዎች ወደ አዲስ አበባ መግቢያ ሱሉልታ ላይ ታገቱ

በዚህ ሳምንት አሊ ዶሮ ላይ የታገቱትን 58 ሰዎች ለመልቀቅ ታጣቂዎች በአንድ ሰው እስከ 1.5 ሚልዮን ብር እየጠየቁ ነው