የዛሬ የታህሳስ 7/2017 ዓ/ም የመሠረት ሚድያ የምሽት 1 ሰአት አርዕስተ ዜናዎች:
1. የአዲስ አበባ ከንቲባ ከስራቸው ያሰናበቷቸው ሀላፊ እና አነጋጋሪ ምክንያቱ
2. ኢትዮጵያውያንን ከሚያንማር ለማስወጣት እንቅስቃሴ ተጀመረ
3. ግዙፉ የሪል እስቴት ኩባንያ ከህዝብ ከፍተኛ አቤቱታ ቀረበበት
4. በግፍ ተባረርን ያሉ 300 ሰራተኞች ችግር ላይ ነን አሉ
5. በአርባ ምንጭ በርካታ ወጣቶች እየታፈሱ ነው ተባለ
6. እንዲሁም፣ በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ከፍተኛ ረሀብ ተከስቶ የሰው ህይወት እያለፈ መሆኑ ተሰማ፣ የሚሉ ዜናዎችን ይዘናል
- Category
- Ethiopian News