Loading...

የመፍትሄ ሃሳብ ከሚያቀርቡት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ውስጥ አብዛኞቹ የችግር መንስዔ ናቸው!

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

"#የመፍትሄ_ሃሳብ" ከሚያቀርቡት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ውስጥ አብዛኞቹ "#የችግር_መንስዔ" ናቸው!
የአብዛኞቹ ተቃዋሚ (ተፎካካሪ) ፓርቲዎች የሚያቀርቡት የመፍትሄ ሃሳብ በአብዛኛው ባለፉት ሁለት አመታት ራሳቸው የፈጠሯቸው ችግሮች እንደ ማሳያ በመጥቀስ ነው። አሁንም ከሚያቀርቡት የመፍትሄ (ፕሮፖዛል) ይልቅ የችግር መንስኤ መሆን ቢያቆሙ ለሀገርና ህዝብ ትልቅ ውለታ ነው። #EZEMA #OLF #TPLF #EPP #ONLF #NAMA #OFC #TDP #Merrera_Gudina #Jawar_Mohamed #Bekele_Gerba #YouTube #Ethiopia #Dr_Abiy

Category
Ethiopian News

Post your comment