Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
በኮሎምበስ - ኦሀዮ የሚኖሩ አማራዎች የክልሉን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በውብ ሀገረኛ አለባበስ ደምቀው በፍቅር ተቀብለዋቸዋል፡፡ በክልሉ እና በሀገራዊ ጉዳዮች መክረዋል፤ በጋራ ለመስራትም ተስማምተዋል፡፡ አማራ ክልልን ጠንካራ የኢኮኖሚ ባለ...
በኮሎምበስ - ኦሀዮ የሚኖሩ አማራዎች የክልሉን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዴት ተቀበሏቸው?