Loading...

የአዲስ አበባ ምክር ቤት ተመራጭ የሆኑት የብልፅግና አባልና የሚናሮል ገስት ሀውስ ባለቤት ስልጣናቸውንና ሀብታቸውን መከታ አርገው ሕዝብ እያፈናቀሉ ነው ።

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

የአዲስ አበባ ምክር ቤት ተመራጭ የሆኑት የብልፅግና አባልና የሚናሮል ገስት ሀውስ ባለቤት የሆኑት ዶ/ር እመቤት ገዛሀኝ ስልጣናቸውንና ሀብታቸውን መከታ አርገው በአካባቢያቸው ያሉ ከ30 አመት በላይ በአካባቢው ላይ የኖሩ አባወራዎችን በማፈናቀል ላይ ናቸው

Category
Ethiopian News

Post your comment