Loading...

ህወሓት በራሱ ጊዜ ነው ውድቀቱን ያፋጠነው- ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያም

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

የህግ ማስከበር እርምጃው ከተጀመረ በኋላ የህወሓት መሪዎች በሬዲዮ የተለዋወጡት መረጃ ደርሶኛል።
ወ/ሮ ፈትለወርቅ (ሞንጆሪኖ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን እግሩ ላይም ወድቀን ቢሆን ወደ እርቅና ወደ ሰላም መምጣት አለብን ብላ ነበር።
ዶክተር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል ደግሞ ይህን ለማድረግ አሁን ጊዜው ረፍዷል፤ ያለን አማራጭ በየአቅጣጫው ነብሳችንን ማዳን ብቻ ነው ብሏታል።
ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያም

Category
Ethiopian News

Post your comment