Loading...

ኤርትራ የሰላም ስምምነቱን አትቀበልም ያሉት ጄኔራል ፊሊጶስ የጠሩትን ስብሰባ ወታደራዊ መኮንኖች ረግጠው ወጡ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

ቴለቭዥን ኣሰና

የኤርትራው ጦር አዛዥ ጄነራል ፊሊጶስ ለኤርትራ ሚሊተሪ በትግራይ እና በኢትዮጵያ መካከል ሰላም እንደማትቀበል የተናገሩ ሲሆን ወታደራዊ መኮንኖች ምንም አይነት ጥያቄ ሳይጠይቁ እና አስተያየት ሳይሰጡ የጄኔራ ፊልጶስን ስብሰባ ረግጠው መውጣታቸው ቅሬታ እና ተቃውሞ ያሳያል። የኤርትራ ጦር ክፍል 525  በስሩ ያሉ 5 ብርጌድ አዛዦችን አጥቷል።.


Category
Ethiopian News

Post your comment