የካቲት 12 እና ታሪካዊ ስፍራዎቹ #ፋና #ፋና_90
ይህ ቀን ኢትዮጵያውያን የአልገዛም ባይነት ጽናት የታየበት ፋሽስት ጣሊያን ደግሞ የጭካኔ ጥጉን ያሳየበት እለት ነው፡፡
የካቲት 12 1929 ዓ.ም ሞገስ አስገዶም እና አብረሃም ደቦጭ በግራዚያኒ ላይ በወረወሩት ቦምብ ግራዚያኒ ቆስሏል፡፡
በዚህም ምክንያት የተበሳጩት ፋሽሰት ጣሊያኖች በአዲስ አበባ እና በአካባቢው ሰፊ ጭፍጨፋ አከናውነዋል፡፡

- Category
- Ethiopian News