Loading...

የሕወሓት ሊቀመንበር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል ከዩናይትድ ስቴትስ፣ ከአውሮፓና ከአፍሪካ ሕብረት ልዑካን ጋር በሰላም ጉዳይ ውይይት ጀምረናል ሲሉ ተናግረዋል።

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

#Ethiopia #TPLFisaterroristgroup #Tigray

ከዩናይትድ ስቴትስ፣ ከአውሮፓና ከአፍሪካ ሕብረት ልዑካን ጋር በሰላም ጉዳይ ውይይት መጀመራቸውን ፌዴራሉ መንግሥት በሽብር የፈረጀው ህወሓት መሪ የሆኑትና የክልሉ ፕሬዚዳንት እንደሆኑ የሚገልፁት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል ባለፈው ዓርብ ተናግረዋል።

Category
Ethiopian News

Post your comment