Loading...

የአብይ አሕመድን መንግስት ከሚቃወሙ ታጣቂ ኃይሎች ጋር ውይይት ጀምረናል - አቶ ጌታቸው ረዳ የትሕነግ ቃል አቀባይ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

#Ethiopia #TPLF #OLF #DW

ከወራት በፊት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሽብርተኝነት የተፈረጀው እና በትጥቅ የሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነጻ አውጪ ኦነግ ሸኔ በመባይ የሚታወቀው ቡድን ራሱን የትግይ ኃይል ከሚለው ቡድን ጋር ወታደራዊ ስምምነት ማድረጉ የተለያዩ የዜና አውታሮች ዘግበዋል። በተመሳሳይ መንግሥት በአሸባሪነት የተፈረጀው ሕዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ በምህጻሩ ህወሃት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ ድርጅታቸው ኢትዮጵያን ካለችበት ቀውስ ለማውጣት ኦነግ ሸኔን ጨምሮ ከሌሎች ድርጅቶችም ጋር እየተነጋገረ መሆኑን ለዶቼ ቨለ ገልጸዋል። አቶ ጌታቸውን በሳተላይት ስልክ አማካኝነት ስቱዲዮ ከመግባታችን አስቀድሞ አግኝቼ ወቅታዊ ጉዳዮችንም አንስቼላቸዋለሁ።

ሸዋዬ ለገሠ / DW Amharic Radio

Category
Ethiopian News

Post your comment