Loading...

የማኅበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ /SEED/ በዩናይትድ ስቴትስ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by hana
የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት ማኅበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ /SEED/ ዓመታዊው ልዩ የዕውቅና እና የሽልማት ሥነ ሥርዓት ተካሄደ።

በታዳጊዎችም ጎራ በብሄራዊ ደረጃ በትምህርታቸው እጅግ ከፍተኛ ውጤት ያመጡ፣ እንዲሁም በማኅበረሰብ ውስጥ በሚያበረክቱት የበጎ ፍቃድ አገልጋሎትና ከመደበኛ ትምሕህት ውጭ ባላቸው ተሳትፎ የላቀ ሥራ ያስመዘገቡ ሥድስት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች ተሸላሚዎች ሆነዋል።
Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/seed-6-7-2019/4950127.html
Category
Ethiopian News

Post your comment