Getachew Reda on BBC HardTalk: 'Ready to Address Political Problems in Peaceful & Political Manner'
የሕወሃት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ የኤርትራ ሠራዊት ከትግራይ ካልወጣ ሕወሃት ትጥቅ የሚፈታበት ምክንያት የለም ሲሉ ከቢቢሲ ቴሌቪዥን "ሃርድ ቶክ" ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል። ሆኖም በፌደራል መንግሥትና በሕወሃት መካከል ሕወሃት ትጥቅ እንዲፈታ ስምምነት ከተፈረመ ወዲህ፣ መሬት ላይ ወይም በስምምነቱ አተገባበር ላይ "ምንም የተቀየር ነገር" እንደሌለ ጌታቸው ገልጸዋል። ጌታቸው ስምምነቱ የተፈረመው፣ በፌደራል መንግሥቱና በትግራይ ክልላዊ መንግሥት መካከል ነው በማለትም ተናግረዋል።
- Category
- Ethiopian News