ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ።
“ከሃዲው የሕወሓት ቡድን በሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ ያደረገው ትንኮሳ በመከላከያ እና በሕዝብ ትብብር ከሽፏል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
-
ከሃዲው የሕወሓት ቡድን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ ያደረገውን ትንኮሳ በመከላከያ እና በሕዝብ ትብብር ለማክሸፍ መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።
- Category
- Ethiopian News