Loading...

ጋዜጠኛ ተመስገን በዋስትና የሚለቀቅ ከሆነ መከላከያ ሠራዊት “እርምጃ እወስድበታለሁ” ብሏል - ዐቃቢ ሕግ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

#Ethiopia #TemesgenDessalegn #EthiopianArmy

በዐቃቤ ሕግ ቀርበዋል ከተባሉት የዋስትና መቃወሚያዎች መካከል “የሀገር መከላከያ ሠራዊት በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ እርምጃ የመውሰድ ፍላጎት እንዳለው የሚገልጽ ይገኝበታል፡፡

“ጋዜጠኛ ተመስገን በዋስትና ተፈትቶ መጻፉን የማያቆም ከሆነ የሀገር መከላከያ ሰራዊት እርምጃ እንወስዳለን ያለን ስለሆነ፣ ፍርድ ቤት ዋስትናውን ሊጠብቅለት አይገባም” በማለት ዐቃቤ ሕግ መከራከሪያ ማቅረቡን ነው አቶ ሄኖክ ተናግረዋል፡፡

መከላከያ ሰራዊቱ እወስዳለሁ ስላለው እርምጃ ግን በዝርዝር የተባለ ነገር እንደሌለም አመልክተዋል፡፡

Category
Ethiopian News

Post your comment