Ethiopia under siege
የየፊልም ባለሙያ ቴዎድሮስ ተሾመ የአሜሪካ ኮንግረስ አባልና በኮንግረሱ የአፍሪካ ጉዳዮች ኮሚቴ ሰብሳቢ ከሆኑት ከካረን ባስ ጋር ፕሮግራም በማስያዝ የቨርቹዋል ዉይይት አድርጓል፡፡
“ሕወሃትን መርዳት ማለት ኢትዮጵያን ማፍረስ ነዉ” በማለት አሜሪካ ከኢትዮጵያ ላይ እጆቿን እንድታነሳ ተማጽኗል፡፡
- Category
- Ethiopian News