Loading...

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት 4 ልጆችን በአንድ ጊዜ ለተገላገለች የሰመራ ነዋሪ የህጻናቶቹን የህክምና ወጪ 700 000 ብር ሸፍኗል፡፡

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

አራት ልጆችን በአንዴ የወለደች እናት ምስጋና

አሲያ አህመድ ትባላለች፤ የአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ነዋሪ ነች፤ አራት ልጆችን መውለድ ከባድ ነበረ ትለለች።

ሁኔታው ፈታኝ ነበረ፤ ልጆቹ አይተርፉም ተብዬ ነበረ፤ ነግር ግን የፈጣሪ ስጦታ ነው ብላለች።

Category
Ethiopian News

Post your comment