ዋና ሳጅን ትግስት ረዳ የህውሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት የአቶ ጌታቸው ረዳ ታናሽ እህት ናቸው
የህወሃት ጁንታ ቡድን አባላት እጃቸውን ለመንግስት በመስጠት የትግራይን ህዝብ ከተጋረጠበት አደጋ ሊታደጉ ይገባል ብለዋል
ዋና ሳጅን ትዕግስት ረዳ መንግስት እየወሰደ ያለው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበትም ገልጸዋል
- Category
- Ethiopian News