#FBC, #fana_news, #ፋና_ዜና
የማይካድራዉን የዘር ጭፍጨፋ የፈጸመዉ የሳምሪ ቡድን አሳልፎ እንዲሰጣት ኢትዮጵያ ሱዳንን ልትጠይቅ ይገባል ተብሏል።
በማይካድራ የዘር ጭፍጨፋ የፈጸመዉ ቡድኑ በሱዳን እንደሚንቀሳቀስ ይታወቃል።
ኢትዮጵያም ይህን ቡድን አሳልፎ እንዲሰጣት በአለም አቀፍ የህግ ሂደት አግባብ እና አስገዳጅ ማዕቀፍ እንዳለ ነዉ የተገለጸዉ።
ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት የህግ ባለሙያ ቴዎድሮስ ጌታቸዉ ሱዳን ይህን ቡድን አሳልፋ እንድትሰጥ በሃገር ዉስጥ ያሉ በቂ የምርመራ ቦታዎች ሊከለሉ እና የማስረጃ ሰነዶች በጥንቃቄ ሊሰነዱ እንደሚገባም ጠቁመዋል።

- Category
- Ethiopian News