ዩኒቨርሲቲዉ በ1943 ዓ.ም ነዉ የተመሰረተዉ
በወቅቱ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች መካከል እየተመለመሉ ለከፍተኛ ትምህርት ወደ ውጭ ሃገራት ዩኒቨርስቲዎች ይማሩ ነበር።
ዩኒቨርሲቲው የመጀመሪያ ድግሪ ካስመረቀበት አስካሁን ድረስ ከ250 ሺ በላይ ተማሪዎቸን አስመርቋል
አሁንም 28 ሺ የድህረ ምረቃ 18 ሺ ቅድመ ምረቃ እና 30 3ኛ ዲግሪ ተማሪዎችን እያስተማረ ይገኛል

- Category
- Ethiopian News