Loading...

በብልፅግና የተሾሙ የአብን አመራሮች ከብልፅግና ስልጣን እንዲለቁ፣ ወይ ከአብን አመራርነት እንዲለቁ ውሳኔ አሳልፈናል። - አቶ ደሞዝ ካሴ የአብን ማዕከላዊ ኮሚ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

Ethio 360 Special Program ስለ አብን - "እውነቱን ህዝብ ይወቀው !!"

"የካቲት 2013 ባደረግነው የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በብልፅግና የተሾሙ የአብን አመራሮች ላይ ውሳኔ አሳልፈን ነበር። ውሳኔውም ወይ ከብልፅግና ስልጣን እንዲለቁ፣ ወይ ከአብን አመራርነት እንዲለቁ ነበር። ነገር ግን እነዚህ አመራሮች ውሳኔውን ጥሰው አብንን ማሟሸሽ ነው የጀመሩት።"
አቶ ደሞዝ ካሴ - የአብን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል
Category
Ethiopian News

Post your comment