Loading...

የሚቆጨኝ ቢደፍሩኝ ነበር በጥይት መቱኝ ብዬ አላማርርም እንኳንም በእነሱ እጅ አልተነካሁ (አልተደፈርኩ) - ራሷን መስዋዕት ያደረገችው የወልዲያዋ ታዳጊ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

ከተወለደችበት ወለጋ ጉትን ኦነግ ሸኔን ሸሽታ ወልዲያ የመጣችው ታዳጊ የሸኔን ጥቃት በመፍራት ከቤተሰብ ተለይታ ከወለጋ በ2009 ተፈናቅላ ወደ ወሎ በመምጣት በወልዲያ ጎዳናዎች ላይ ብስኩትና ቦንቦሊኖ እየጠበሰች ስትኖር ሕወሓት ወልዲያን ሲቆጣጠር ከጓደኞቿ ጋር በመሆን በተቀመጠችበት ምሽት ላይ ወደተከራየችው ቤት የሽብር ቡድኑ ጀሌዎች ይገባሉ። አብረዋት የነበሩ አዳጊ ወንዶችን አንድ ቤት ውስጥ በመቆለፍ ሁለት ሴት ጓደኞቿን አስገድደው ይደፍራሉ፡፡ ሀብታም ራሷን ለማዳን ስትሞክር በጥይት ጭኗ ላይ በተደጋጋሚ እንደመቷት ገልፃለች፡፡ የሁለት ሽብር ቡድኖችን ግፍ የተጋፈጠችው አዳጊዋ ሀብታም- በወልዲያ



Category
Ethiopian News

Post your comment