Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
"አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሚሠራው ሥራ የአማራ ሕዝብ ብራንድ እና መገለጫ በመሆኑ የሚዲያውን መለያ ቀለም ወይም ምልክት የቅርጽም የይዘትም የአቀራረብም ማሻሻያ እንዲኖረው ተሠርቷል" የአሚኮ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሙሉቀን ሰጥዬ...
የድምፅ አልባዎች ድምፅ፣ የፈተና ወቅት ነጋሪት፣ የአማራ ሕዝብ የከፍታ ተምሳሌት እና የእውነት ምሰሶ ነው