“እኛ ግድግዳ ነን ያሉት ተገርስሰው የአማራ ትግል ፍሬ አፍርቶ አይቻለሁ፡፡”
“ከኔ እንግልት ይልቅ የህዝብ ሰቆቃ መስማት ያሳቅቀኛል፡፡”
የአማራ ራዲዮ ባልደረባ በላይ ያየህ ከንግስት ይርጋ ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡ ክፍል ሁለት እንዲህ ተሰናድቷል፡፡
“ጎንደርን አልፌ እንዴት ወደ አዲስ አበባ እንደገባሁ እስካሁን ድረስ ግራ ይገባኛል::”
“ራሴን ችዬ መቆምና መቀመጥ ሳልችል ነው ፍርድ ቤት ያቀረቡኝ::”
“ጠበቃየ ህጋዊ የሆነ ጉዳይ ችሎት ላይ በመጠየቁ ተደብድቦ እጁ ላይ ካቴና አስገብተው ከኔ ጋር አሰሩት::”
“ትግሉን ያቀጣጠሉ ድምፃውያንን ሙዚቃ አደንቃለሁ የጅጅ አድዋ ሙዚቃ ግን ለኔ ወደር የለውም፡፡”
አማራ ራዲዮን በሚከተለው ሊንክ በመግባት ይከታተሉ፡፡
https://www.amharaweb.com/ቀጥታ-ስርጭት-2

- Category
- Ethiopian News