Loading...

ጀግንነትን የተማርኩት ከአባቴ ነው፡፡ - ንግስት ይርጋ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

የአማራ ራዲዮ ባልደረባችን በላይ ያየህ ከንግስት ይርጋ ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡
““ከኔ ይልቅ ትልቋ ጀግና አክስቴ ናት፡፡” “ወደትግሉ የገባሁት ከ2008 ዓ.ም. በፊት ነው፡፡”
“ተወልጄ ባደኩበት ለቀሽ ውጭልን ተብያለሁ፡፡”
“እኔን ለመያዝ የተሰማራው ሠራዊትና መሳሪያ ብዛት በጣም ብዙ ነበር፡፡”
“እናቶች በወለዱት ልጅ ላይ የሚደርሰውን ግፍ በማየት ቆመው መሄዳቸው በጣም ያሰቅቃል፡፡”
አማራ ራዲዮን በሚከተለው ሊንክ በመግባት ይከታተሉ፡፡ https://www.amharaweb.com/ቀጥታ-ስርጭት-2

Category
Ethiopian News

Post your comment