Loading...

የአሜሪካንን መንግስት በመረጃ እያወናበደ ያለው የሕወሓት ካድሬ ቤተሰብ አካል ነው = ጠ/ሚ አብይ አሕመድ

Thanks! Share it with your friends!

You disliked this video. Thanks for the feedback!

Added by addis

ሐቁን ያዳምጡት

ሕወሓት በየተቋማቱ አምነስቲ በሉት፣ ተመድ በሉት፣ ምናምን በሉት ኤጀንሲ ላይ ያለ ኢትዮጵያዊ አብዛኛው የሕወሓት ካድሬ ቤተሰብ አካል ነው። ላለፉት ሰላሳ አመታት ሰግስጓል። የአሜሪካንን መንግስት በመረጃ እያወናበደ ያለው የዚህ ኤጀንት ካድሬ ቤተሰብ ነው። ከኢትዮጵያ በዘረፉት ገንዘብ ሎቢስት፣ የፓርላማ አባልና ሚዲያ ገዝተዋል፤ ይጮኹላቸዋል። ጠ/ሚ አብይ አሕመድ

Category
Ethiopian News

Post your comment