#etnamharic news #etv የብልፅግና ፓርቲ በፕሬዚዳንትና በምክትል ፕሬዚዳንቶች እንደሚመራ ተገለፀ
የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ከህዳር 6 እስከ 8/2012 ሲያካሂድ የቆየውን ውይይት አጠናቋል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ አቶ ፍቃዱ ተሰማ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ማብራሪያ ሰተውናል
#EBC
#EthiopianBroadcastingCorporation
የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ከህዳር 6 እስከ 8/2012 ሲያካሂድ የቆየውን ውይይት አጠናቋል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ አቶ ፍቃዱ ተሰማ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ማብራሪያ ሰተውናል
#EBC
#EthiopianBroadcastingCorporation
- Category
- Ethiopian News