ዛሬ ዜናዎቻችን አርዕስቶች:
1. ታስረው የሚገኙ ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞችን "ሶስት አመት አስራችሁ አቆዩዋቸው" እንደተባሉ ታወቀ
2. በሰላሌ ከተፈፀመው ግድያ ጋር በተያያዘ 'የበቀል' ነው የተባለ ግድያ መፈፀሙ ተሰማ
3. በሚያንማር በሚገኝ የቻይና የወንጀለኞች ቡድን ታግተው ከባድ ስራ እየሰሩ ከሚገኙት የተለያዩ ዜጎች መሀል ስሪላንካዎች ነፃ እንደወጡ ተነገረ፣ ኢትዮጵያውያን አሁንም ድረሱልን እያሉ ይገኛሉ
4. መንግስት በርካታ በዴሞክራሲ እና ሰብአዊ መብቶች ዙርያ የሚሰሩ ድርጅቶችን ፈቃድ ማገድ ጀመረ
5. የጤና ባለሙያዎች ለአመታት ለጠይቀናቸው ችግሮቻችን መፍትሄ ካልተሰጠን ራሳችንን ወደ ማጥፋት እንሄዳለን አሉ
6. እናት ፓርቲ መንግሥትና የመንግሥት ሚዲያዎች ለጊዜያዊ የፖለቲካ ትርፍ ሲባል ሕዝብን በሕዝብ ላይ ማነሳሳት እንዲያቆሙ ጠየቀ የሚሉ መረጃዎችን ይዘናል
- Category
- Ethiopian News