የመሬት ምዝበራን ለማስቆም በትኩረት እንደሚሠራ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ በአዲስአበባ እየተካሔደ ያለውን ሕገወጥ የመሬት ወረራ ወ/ሮ አዳነች አበቤ ለኢቲቪ በሰጡት መግለጫ በይፋ አመኑ።
- Category
- Ethiopian News