Blog Archives

የተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 7፣ኦብነግና ኦነግ ከሽብርተኝነት ዝርዝር ሰረዛቸው።

ግንቦት 7፣ኦብነግና ኦነግ ከሽብርተኝነት ዝርዝር ተሰረዙ፡፡የህዝብ ተወካዮች ምር ቤት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኦነግ፣ ኦብነግና ግንቦት 7 ከሽብርተኝነት ዝርዝር ሰርዟል፡፡ ፓርላማው ከሰባት ዓመታት በፊት በመንግሥት የቀረበለትን ጥያቄ ተቀብሎ የአርበኞች ግንቦት ሰባት፣ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) እና የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ)፣ እንዲሁም አልቃይዳና አልሸባብን አሸባሪ ድርጅቶች በማለት መፈረጁ አይዘነጋም።
Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News