Blog Archives

ቴዲ አፍሮ – “ጊጂኖ” Teddy Afro – Gigino

Teddy Afro – Gigino

Teddy Afro Musics. The legendary Ethiopian singer who writes his own lyrics, creates his own melody and since he plays some instruments, he also plays part in the arrangement of his music.

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=cx8Dvjvwklo]…

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Video

ቴዲ አፍሮ አዲስ አልበሙን በቅርቡ ሊለቅ ነው::

#‎Ethiopia‬ ቴዲ አፍሮ አዲስ አልበሙን በቅርቡ ሊለቅ ነው:: Teddy Afro 

 #‎MinilikSalsawi‬ ታዋቂው ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ በቅርቡ እያጠናቀቀ የሚገኘውን አዲስ አልበሙን እንደሚለቅ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ተናግሯል::
ቴዲ አፍሮ ከዚህ የሚከተለውን መልእክት ለአድናቂ ወዳጆቹ አስተላልፏል::

ውድ ወዳጆቼ አዲሱ አልበሜን …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የቴዲ አፍሮን አዲስ አልበም የሚያቀናብርለት የ3 ግራሚ ተሸላሚ የሆነው ዝነኛው አሜሪካዊ አቀናባሪ ጎርደን ዊሊያምስ ነው።

አዲስ መረጃ የቴዲ አፍሮን አዲስ አልበም በተመለከተ:-

የመጨረሻውን አልበም ካወጣ አራት አመት የሆነው ዝነኛው ቴዲ አፍሮ ቀጣዩን አልበም ኒዮርክ ስትዲዮ ለመስራት ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ታወቀ። ቴዲ ከአዲሱ አልበም ውስጥ አምስት ዘፈኖቹን የሚያቀናብርለት ታዋቂውና የሶስት ግራሚ ተሸላሚ የሆነው ዝነኛው አሜሪካዊ አቀናባሪ ጎርደን …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ቴዲ አፍሮ ጷግሜ 6 ቀን 2007 በአዲስ አበባ ላፍቶ ሞል ሊያደርግ የነበረው ኮንሰርት መከናወኑ አጠራጣሪ ሆኗል፡፡

ቴዲ አፍሮ ጷግሜ 6 ቀን 2007 በአዲስ አበባ ላፍቶ ሞል ሊያደርግ የነበረው ኮንሰርት መከናወኑ አጠራጣሪ ሆኗል፡፡ እንደ ምንጮቻችን ግምት ኮንሰርቱ የመከናወኑ ዕድል 1 ፐርሰንት ብቻ› ነው፡፡ የኮንሰርቱ አዘጋጆች ለድምፃዊው 1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር የከፈሉ ቢሆንም ለኮንሰርቱ ፈቃድ ማግኘት አልቻሉም፡፡ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic News

የቴዲ አፍሮ ጉዳይ እያነጋገረ ነው::የደህንነቶች ጫና በርትቷል::

የቴዲ አፍሮ ጉዳይ እያነጋገረ ነው::የደህንነቶች ጫና በርትቷል::

የእውቁ እና ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በሕወሓት የሚደረግበት ጫና ኢትዮጵያ ውስጥ መነጋገሪያ መሆኑን ለመኖሪያ ቅርብ የሆኑ ሰዎች ያላኩት መረጃ ይጠቁማል:ቴዲ አፍሮ በተለያየ ጊዜ በመገዱ ላይ እና በመኖሪያ ቤቱ አከባቢ የተመደቡ ደህንነቶች …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic News