መቀመጫውን በጋምቢያ ያደረገው የአፍሪካ የሰብአዊ መብት ፍ/ቤት፤ በ13 አመቷ ለተደፈረች ኢትዮጵያዊት ታዳጊ መንግስት ተገቢውን ፍትህ እንድታገኝ አላደረገም በሚል የ150ሺህ ዶላር የሞራል ካሳ ለተጎጂዋ እንዲከፍል መወሰኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
ከ13 ዓመት በፊት የተደፈረችው ታዳጊዋ፤ በወቅቱ ለፍ/ቤት ተደፍሬያለሁ ብላ አቤት ብትልም ፍ/ቤቱ ከመደፈሯ …

የለት ” ነገራችንን “አትንሳን
(አሌክስ አብርሃም)
አንዲት ወጣት የኢትዮጲያ መንግስትን ፍርድ ቤት ገተረችው!!
እንደምን አደራችሁ ጓዶች,,,, እኔ ሰላም ነኝ! ! ቢቢሲ በዛሬ ወጉ አንድ አስገራሚ ዜና አትቷል,,,, እኛም ያገራችን ጉዳይ በመሆኑ ወዲህ አምጥተነዋል! !
ያስሚን ሐሰን ትባላለች ኢትዮጲያዊት ናት,,, አያቷ …