Blog Archives

የፓሪስ ጥቃት ፈጻሚዎች አንዱ ታወቀ::የአንዱ ቤተሰቦች ተይዘዋል::የተጠቀሙበት መኪናም ተገኝቷል::

#Parisattacks : የፓሪስ ጥቃት ፈጻሚዎች አንዱ ታወቀ::የአንዱ ቤተሰቦች ተይዘዋል::የተጠቀሙበት መኪናም ተገኝቷል::

የፈረንሳይ ባለስልጣናት እንዳሉት በፓሪስ ግድያ ከፈጸሙት አንዱ የሆነውና መሳሪያ ታጥቆ ጥቃት ሲያደር ነበር ያለውን ግለሰብ ማንነቱን ማወቁን ይፋ አድርገዋል
::በወቅቱ በሙዚቃ ድግሱ አከባቢ የነበሩትን ምርመራዎች ተከታትሎ ደረስኩበት ያለው ግለሰብ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የአይሲስ ደጋፊዎች የፓሪሱ ጥቃት በመሳካቱ ደስታቸውን በመግለጽ ላይ ይገኛሉ::

የአይሲስ ደጋፊዎች በማህበራዊ ድህረገጾች በተለይ በትዊተር የፓሪሱ ጥቃት በመድረሱ ደስታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ::#ParisIsBurning,እና #باريس_تشتعل.,(ሲተረጎም: “Paris Burns”.)በሚሉ ሃሽታጎች በመጠቀም በፓሪስ እና በነዋሪዎቿ ላይ በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ደስታ በመግለጽ ለአይሲስ ድጋፋቸውን ሰጥተዋል::ሲል ኒውስዊክ ጽፏል::

ዝርዝር ሃተታ እዚህ ይመልከቱት

Islamic State Supporters 'Celebrate' Paris Attacks on Social Media . Twitter

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News

በፈረንሳይ ፓሪስ የአጥፍቶ ጠፊዎች እና የታጣቂዎች ጥቃት ከባድ ጉዳት አደረሰ::

የፓሪስ ከተማ ፍንዳታዎች አለምን አስቆጥቷል አስደንግጧል::እስካሁን 158 ሰዎች ሞተዋል::በአጥፍቶ ጠፊዎች የቦምብ ጥቃት እና በታጠቁ ሃይሎች የደረሰው ግድያ ፓሪስን አናውጧታታል::የፈረንሳይ ፕሬዚዳት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲያውጁ የፈረንሳይ ድንበሮች ሙሉ በሙሉ ተዘግተዋል::

በስታድ ደ ፍራንስ ስታዲየም አቅራቢያ በተዘጋጀ የሙዚቃ ኮንሰርት በተፈጸመ ሽብር ነው …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News