Blog Archives

የኢሕአዴግ መንግስት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ያለርሕራሔ ግድያ ፈጽ ሟል ሲል የሰብዓዊ መብቶች ጉባዬ ገለጸ::

የኢሕአዴግ መንግስት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ያለርሕራሔ ግድያ ፈጽሟል ሲል የሰብዓዊ መብቶች ጉባዬ ( ሰመጉ) ገለጸ:: የኦሮሚያ ክልል በ18 ዞኖችና በ342 ወረዳዎች መዋቀሩን ያስታወሰው የሰብዓዊ መብት ጉባኤው በአቅም ውስንነት የተነሳ በሁሉም የኦሮሚያ ዞኖችና ወረዳዎች ባለሞያዎቹን በመላክ ህዝባዊውን ተቃውሞ ተከትሎ ስለተፈጸሙ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኦሮሚያ ክልል የደረሰውን ጉዳት የሚያጣራ ገለልተኛ አካል እንዲቋቋም ሰመጉ ጠየቀ

ሰመጉ ይህን ያስታወቀው ‹‹ከአዲስ አበባና ከኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተቃውሞ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ›› በሚል ርዕስ ታኅሳስ 11 ቀን 2008 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አማካይነት ነው፡፡

ሰመጉ በመግለጫው የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ለተቃውሞ በወጡ ዜጎች

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news