Blog Archives

ብልሹ አስተዳደርን የዴሞክራሲ ምህዳር በማስፋትና በተቋማት ግንባታ (ሜ/ጄ አበበ ተ/ሃይማኖት “ጆቤ”)

የሜ/ጄ አበበ ተ/ሃይማኖት በጣም ረጅም ፅሁፍ በርካታ ሂሶችን ያነሳ ነው! የህወሕት ልሳን በክልልና የፌደራል ተቇማት ስፖንሰር እየተደረጉ ተቃዋሚዎችን እንደሚወነጅሉ መከላከያው በፖለቲካው እንደተዘፈቀ ይተቻል! ፍርድ እንደጠፋ ይሄሳል! መቶ ፐርሰንት አስቂኝ ብቻ ሳይሆን አደገኛ ነው ይላል! እውን ኢትዮጵያ ፓርላማ አላት? ብሎ ይጠይቃል!

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic