Blog Archives

ወጣቶቹ ሉሲዎች ለዓለም ዋንጫ ቢያልፉም ባያልፉም መነቃቃት ፈጥረዋል::ብሄራዊ ቡድኖቹ ከፌደሬሽኑ ውጭ በሽልማት መበረታታት አለባቸው::

• ወጣቶቹ ሉሲዎች ለዓለም ዋንጫ ቢያልፉም ባያልፉም መነቃቃት ፈጥረዋል
• ሎዛ አበራ በዱራሜ ብዙ መሰሎችን አነቃቅታለች
• ዋልያዎቹ ቻን በመግባት ታሪክ ደግመዋል
ግሩም ሠይፉ
በዓለም U-20 የሴቶች እግር ኳስ ዋንጫ በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ለመሳተፍ 1 ጨዋታ የቀራቸው ወጣቶቹ ሉሲዎች  ቢያልፉም

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Sports

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከመቼውም ጊዜ በላቀ ፈታኝ ሂደት ውስጥ ይገኛል፡፡

የዮሃንስ ቡድን የት ሊደርስ ይችላል!? Written by  ግሩም ሠይፉ

  የዮሃንስ ቡድን የት ሊደርስ ይችላል!?

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከመቼውም ጊዜ በላቀ ፈታኝ ሂደት ውስጥ ይገኛል፡፡ በዋና አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ለሚመሩት ዋልያዎች ዓመቱ በሴካፋ፤ በቻን፤ በአፍሪካ ዋንጫና በዓለም ዋንጫ ማጣርያና ዋና ውድድር ጨዋታዎች የተጨናነቀ ነው፡፡ ከ2 ዓመት …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Sports